አይንስታይን

quotes:
  • ሳይንስና ሃይማኖት
  • ‹‹ሳይንስ ከሃይማኖት ጋር የግድ ተፈጥሯዊ በሆነ የቅራኔ ሁኔታ ውስጥ መሆን አለበት ብዬ አላምንም። እውነቱን ለመናገር በሁለቱ መካከል ጥብቅ ትስስር መኖሩን ነው ያስተዋልኩት። ስለዚህም ሳይንስ ያለ ሃይማኖት አንካሳ ነው፤ሃይማኖትም ያለ ሳይንስ ዓይነስውር ነው። ሁለቱም አስፈላጊዎች ናቸው፣እጅ ለእጅ ተያይዘው ይሠራሉ። የሳይንስና የሃይማኖት እውነታ ያላስደምመው ሰው በድን ሰው ሆኖ ነው የሚታየኝ።››


  • ደስተኝነትን ዓላማ አድርግ
  • ‹‹ደስተኛ ለመሆን ከፈለግህ ደስተኝነትን ከግለሰብ ወይም ከሌላ ነገር ጋር ሳይሆን ከዓለማ ጋር አስተሳስረው።››


  • ጠንካራው ውጤት
  • ‹‹እምነት ከሁሉም ጠንካራውና በጣም ውዱ የሳይንሳዊ ምርምሮች ውጤት ነው››
Tags: