አርነስት ሬይኔህ

quotes:
  • አፍ አውጥቶ የሚናገር ማስረጃ
  • ‹‹የምንወደው ማንኛውም ነገር መመንመኑ፣አእምሮን ሳይንስንና እንዱስትሪን የመጠቀም ነጻነትም ሊከሽፍ ይችላል። ሃይማኖተኝነት ግን ፈጽሞ ሊከስም አይችልም። ይልቁንም ሰውን በምድራዊ ሕይወት ወራዳ ጠባብ መተላለፊያዎች ውስጥ ብቻ ወስኖ ለማስቀረት የሚፈልገው የቁሳዊነት አመለካካት ውድቅ መጎኑን ጮሆ የሚናገር ማስረጃ እንደሆነ ይቀጥላል።››


  • እምነት . . እና ሕይወት
  • ‹‹እምነት የሰውን ኑሮ ለማገዝ የግድ መኖር ካለባቸው ኃይሎች አንደኛው ነው። እርሱን ማጣት ደግሞ የሕይወትን ጣጣዎች ለመጋፈጥ ድክመት መኖሩን ማስጠንቀቂያ ነው።››
Tags: