ነብያዊ ሐዲስ

quotes:
  • የአምልኮተ አላህ (ዕባዳ) አጠቃላይ ግንዛቤ
  • ነብዩ  አንዲህ ብለዋል፦ ‹‹አንዳችሁ ችግኝ በእጁ እንደያዘ የትንሣኤ ቀን ቢደርስ ይትከለው (መትከሉን አይተወው)።›› [በአሕመድ የተዘገበ] የአላህ መልክተኛ ሆይ! አንዳችን የራሱን ሥጋዊ ፍላጎት አርክቶ በዚያ ምንዳ ያገኛልን?! ሲሏቸው፦ ፍላጎቱን በተከለከለ (ሐራም) መንገድ አርክቶ ቢሆን ኃጢአት ይሆንበት የለምን? በተመሳሳይ መልኩም በተፈቀደ (ሐላል) በመፈጸሙ ምንዳ ያገኝበታል።›› [በሙስሊም የተዘገበ]
Tags: