ተገዥነት ለአላህ ብቻ ነው

ተገዥነት ለአላህ ብቻ ነው
‹‹የእስላም የተውሒድ ሥርዓት ቆም ብዬ ብዙ እንዳስተነትነው አድርጎኛል። ከእስላም አበይተ ገጽታዎች ዋነኛው እርሱ ነውና። ተውሒዱ ለአንድ አላህ ብቻ እንጂ ለማንም ሰብአዊ ፍጡር ተገዥ እንዳልሆን ያደርገኛል። ሰውን ነጻ አድርጎ ለሌ ማንም ሰብአዊ ፍጡር እንዳያጎበድድ ያደርገዋል።እውነተኛው ነጻነትም ይኸ ነው፤ተገዥነት ለአንድ አላህ ብቻ ነው።››


Tags: