በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ የታላቆች ታላቅ

በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ የታላቆች ታላቅ
‹‹ሙሐመድ በታሪክ ውስጥ እጅግ በላቀና ጉልህ በሆነ መልኩ በሁለቱም ሃይማኖታዊና ዓለማዊ መስኮች አንጸባራቂ ስኬትን ያስመዘገበ ብቸኛው ሰው ነው። ይህ ወደር የሌለው የሃይማኖታዊና ዓለማዊ ተጽእኖ ፈጣሪነት ልዩ ውሕደት፣በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ታላቁ ተጽእኖ ፈጣሪ ግለሰብ ተደርጎ እንዲወሰድ ያደርገዋል።››


Tags: