ቁርኣን ታምራዊ ነው

ቁርኣን ታምራዊ ነው
‹‹ከሳይንስና ‹‹ከተፈጥሮ ጋር ትስስር ያላቸውን የቁርኣን አንቀጾች ሁሉ ተከታትያለሁ። አንቀጾቹን ከዘመናዊው ዕውቀታችን ጋር ሙሉ በሙሉ የሚጣጣሙ ሆነው አግኝቻለሁ። ሙሐመድ  ከአንድ ሺህ ዓመት ከሚበልጥ ዘመን በፊትና ከሰው ልጅ መካከል ይህን ማስተማር የሚችል አስተማሪ ከመኖሩ አስቀድሞ ጥሬውን ግልጽ እውነታ ይዞ እንደመጣም እርግጠኛ ሆኛለሁ። እኔ እንዳደረግሁት ሁሉ ቁርኣናዊ አንቀጾችን፣እያንዳንዱ የሳይንስና የጥበብ ሰው ከተሰማራበትና በሚገባ ከተማረው የሳይንስ ወይም የስነ ጥበብ የዕውቀት ዘርፍ ጋር ቢያነጻጽር፣አስተዋይና ከድብቅ ዓለማ የጸዳ እስከ ሆነ ድረስ ያለ ምንም ጥርጥር ለቁርኣን እጁን ይሰጣል።››


Tags: