ልቦችን ምርኮኛ ያደርጋል

ልቦችን ምርኮኛ ያደርጋል
‹‹በዓለም ላይ የሚገኙ የተለያዩ ሃይማኖቶችን ካጠናሁ በኋላ፣እስላም በሚያምኑበት ተከታዮቹና በርሱ በማያምኑ ወገኖችም ላይ በተመሳሳይ መልኩ ተጽእኖ የሚያሳደር ብቸኛው ሃይማኖት ነው ወደሚል የመደምደሚያ ውጤት ላይ ደርሻለሁ። ታላቁ የእስላም ትሩፋት የሰውን ልብ በቀጥታና ወዲያውኑ በምርኮኝነት የሚይዝ መሆኑ ነው። በዚህም ምክንያት ሙስሊም ያልሆኑና ክፍትና ብሩህ አእምሮ ያሏቸውን ሰዎች ወደራሱ የሚስብ እንግዳ የሆነ ምትሃትና ታላቅ የመግናጢስ ስበት እስላም ውስጥ ትመለከታለህ።››


Tags: