ለእግዚአብሔር ፍጹም ሆኖ መተናነስ

ለእግዚአብሔር ፍጹም ሆኖ መተናነስ
‹‹ሙሐመድ የዐረቢያ ባሕረገብ መሪ ቢሆንም ስለግሉ ክብርና ዝና አስቦ አያውቅም። መሪነቱን ለዝናና ለእውቅና ተጠቅሞም አያውቅም። የእግዚአብሔር መልክተኛና የሙስሊሞች አገልጋይ በመሆኑ ሁኔታ ብቻ ተወስኖ ነው የቀጠለው። መኖሪያ ቤቱን ለራሱ ያጸዳ ነበር። ጫማውንም ለራሱ ያድስ ነበር። እንደ ተጓዥ ነፋስም ደግና በጣም ቸር ነበር። ማንም ደሃ ወይም ችግረረኛ ሰው ጠይቆት ያለውን ከመለገስ ቸል ብሎ አያውቅም፤አብዛኛውን ጊዜ ያለው ነገር ለራሱም በቂ ያልሆነ ጥቂት ብቻ ነበር።››


Tags: