ሄንሪ ሲሮያ

quotes:
  • እኔ እንደ እናንተው ሰው እንጂ ሌላ አይደለሁም
  • ‹‹ሙሐመድ በእውነትም የምር ታሪካዊ ግለሰብ ነው። እርሱ ባይኖር ኖሮ እስላም ሊሰራጭና ሊጨምር ባልቻለ ነበር። እንደ ተቀሩት ሰዎች ሁሉ ሟች ሰው እንጂ ሌላ አለመሆኑንና ከእግዚአብሔር ይቅርታና ምሕረት የሚለምን መሆኑን በተደጋጋሚ ከመናገር ቦዝኖ አያውቅም። ከመሞቱ በፊት ሕሊናውን ከማንኛውም ግድፈት ለማጽዳት ፈልጎ ወደ መናገሪያ በመውጣት እንዲህ ነበር ያለው፦ እናንተ ሙስሊሞች ሆይ! ከመካከላችሁ የመታሁት ሰው ካለ ይበቀለኝ ዘንድ ይኸውና ጀርባዬ፤ገንዘብ የነጠቅሁት ሰው ካለም ንብረቴ ንብረቱ ነው።››
Tags: