ሀርሼል

quotes:
  • የአላህ አንድነት
  • ‹‹የሳይንስ አድማስ በሰፋ ቁጥር ፍጹማዊ ችሎታ ያለው ፈጣሪ ጥበብ ስለመኖሩ ማስረጃዎች እየበዙና ይበልጥ እየተረጋገጡ ይመጣሉ። የምድር ጥናት፣የስነፈለክ፣የከርሰ ምድር፣የተፈጥሮ፣የፊዚክስ ሊቃውንት፤ በጥረቶቻቸውና በግኝቶቻቸው አማካይነት የፈጣሪን ቃል ከፍ ከፍ ለማድረግ የሳይንስን ቤተመቅደስ ለመመስረት የሚያስፈልገውን ሁሉ ያመቻቻሉ።››
Tags: