Home /አስረጅ /አርነስት ሬይኔህ /እምነት . . እና ሕይወት

እምነት . . እና ሕይወት


‹‹እምነት የሰውን ኑሮ ለማገዝ የግድ መኖር ካለባቸው ኃይሎች አንደኛው ነው። እርሱን ማጣት ደግሞ የሕይወትን ጣጣዎች ለመጋፈጥ ድክመት መኖሩን ማስጠንቀቂያ ነው።››