ወንጌል የሙሐመድን መምጣት ያበስራል

ወንጌል
የሙሐመድን መምጣት ያበስራል
‹‹ይህ የሚቆየው የእግዚአብሔር መልክተኛ የሆነው ሙሐመድ እስኪመጣ ድረስ ብቻ ነው፤እርሱ ሲመጣም በእግዚአብሔር ሕግ ለሚያምኑ ሁሉ ይህን ሽንገላ ይገልጣል።›› (በርናባስ ወንጌል ምዕ 220 ቁጥር 16) ‹‹እግዚአብሔር ከቴማን፣ቅዱሱም ከፋራን ተራራ ይመጣል። ክብሩ ሰማያትን ከድኖአል፣ምስጋናውም ምድርን ሞልቶአል። ፀዳሉም እንደ ብርሃን ነው፤›› ትንቢተ ዕንባቆም 3፣3-4

Tags: